በጣልያን ስኬታማዎ ትውልደ-ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ሞተው ተገኙ።
በጣልያን ሰሜን ትሬንቲኖ ግዛት በከፈቱት ስኬታማ የእንሳት እርባታ እና የአይብ መደብር ትኩረትን ስበው የነበሩት ኢትዮጵያዊቷ ስደተኛ አጊቱ ጉደታ በቤታቸው ሞተው መገኘታቸው ተሰምቷል። የጣልያን ፖሊስን ዋቢ ያደረጉ መገናኛ ብዙሀን አጊቱ በሰው እጅ ህይወታቸው ሳይጠፋ እንዳልቀረ አስታውቀዋል።ይህ በእንዲህ እንዳለ በሮም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጉዳዩን እየተከታተለው እና የምርመራ ውጤቱን ከፖሊስ እየተጠባበቀ መሆኑን አስታውቋል። ሀብታሙ ስዩም ዝርዝር ዘገባ አለው።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጃንዩወሪ 19, 2021
ከተራ በአምቦ
-
ጃንዩወሪ 19, 2021
የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች በቀጣይ ሰለሚካሄደው ምርጫ
-
ጃንዩወሪ 18, 2021
በኮንሶ ግጭት የተጠረጠሩ ተያዙ
-
ጃንዩወሪ 18, 2021
"የትህትና ገመድ የመጨረሻዋ ቋጠሮ ብርቱ ክንድ ናት" - ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
-
ጃንዩወሪ 18, 2021
በወረርሽኝና በፖለቲካ ሁከት የቀዘቀዘው የማርቲን ሉተር ኪንግ ቀን
-
ጃንዩወሪ 16, 2021
በገጠሪቱ ኢትዮጵያ የነፃ ትምህርት ቤት የከፈተው የ22 አመት ወጣት