በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጥቂት ስለ ሀቅ አሳሹ የበይነ-መረብ አገልግሎት


ጥቂት ስለ ሀቅ አሳሹ የበይነ-መረብ አገልግሎት
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:32 0:00

በርካታ ኢትዮጵያዎያን ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ መረጃዎችን ለማግኘት ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማዘውተራቸው እየተስፋፋ በመጣበት በአሁኑ ሰዓት ፣የሀሰተኛ መረጃዎች ስርጭት ብዙሃን እውነታን ከሀሰት እንዳይለዩ እየከለከላቸው ይገኛል። ለሀገር እና ለህዝብ የሚተርፍ ጦስ ያለውን ይሄን ችግር ለመግታት በራስ ተነሳሽነት ከተቋቋሙ ፣ ሀሰተኛ መረጃዎችን መፋለም ከጀመሩ አገልግሎቶች አንዱ “ሀቅ ቼክ “ ይሰኛል።

XS
SM
MD
LG