No media source currently available
የስኳር ሕመም የሰውነት የስኳር መጠን አለመመጣጠንን ተከትሎ የሚመጣ ጽኑ በሽታ ነው፡፡ የስኳር ሕሙማን ታዲያ እለት እለት ጤናቸውን ለመጠበቅ ምን እንደሚያደርጉ ያጋሩናል፡፡ ባለሞያውም ምክር አላቸው፡፡