በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አላማጣ በምን ሁኔታ ላይ ነች?


አላማጣ በምን ሁኔታ ላይ ነች?
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:00 0:00

አላማጣ ከተማ ተቋርጠው የነበሩ መንግሥታዊና ሕዝባዊ አገልግሎቶች እንዲቀጥሉ መደረጋቸውን የከተማዋ ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ፡፡ የመማር ማስተማሩ ሂደት ግን በአፍ መፍቻ ቋንቋ መማር አለብኝ የሚለው የአካባቢው ማኅበረሰብ ጥያቄ ምላሽ ባለማግኘቱ እስካሁን አለመጀመሩን ጊዜያዊ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ (የቪዲዮ ዘገባውን ተከታተሉት)

XS
SM
MD
LG