በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ኢቲ ስማርት አር ኤስ ኤስ ( ET-Smart-RSS) የተባለች ሳተላይት አምጥቃለች

ኢትዮጵያ ኢቲ ስማርት አር ኤስ ኤስ ( ET-Smart-RSS) የተባለች ሳተላይት አምጥቃለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:30 0:00

በቻይና ድጋፍ ወደ ጠፈር የተላከችው የዚህች ሁለተኛ ሳተላይት ሥራ የመሬት ምልከታ መረጃ ማሰባሰብና ወደ ምድር ጣቢያ መላክ መሆኑን የኢትዮጵያ የጠፈር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG