በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጋዜጠኛ እና አርቲስት ኢብራሂም ሀጂ አሊ ቀብራቸው ተፈፅሟል


ኢብራሂም ሀጂ አሊ
ኢብራሂም ሀጂ አሊ

ጋዜጠኛ፣ አርቲስት እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ዕድገት ውስጥ የጎላ አስተዋፅኦ እንዳበረከቱ የሚነገርላቸውኢብራሂም ሀጂ ባለፈው ሌሊት አርፈዋል።

ኢብራሂም ሀጂ አሊ ካለፈው ክረምት ጀምሮ ባጋጠማቸው የጤና እክል ሳቢያ የህክምና ክትትልሲደረግላቸው እንደነበር ታውቋል።

የአንጋፋው ጋዜጠኛ እና አርቲስት ኢብራሂም የቀብር ሥነ ሥርዓት ዕረቡ ታኅሣሥ 14/2013 ዓ.ም ከቀኑ9፡00 ሰዓት ላይ ቤተሰቦቻቸው፣ የስራ ባልደረቦቻቸውና የሙያ አጋሮቻቸው እንዲሁም አድናቂዎቻቸውበተገኙበት በኮልፌ የሙስሊም መካነ መቃብር ተፈፅሟል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

ጋዜጠኛ እና አርቲስት ኢብራሂም ሀጂ አሊ ተሸኝተዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:39 0:00


XS
SM
MD
LG