በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሴቶች ፖለቲካዊ ምርጫዎች ላይ ትርጉም ባለው ሁኔታ እንዲወከሉ ማድረግ ያስፈልጋል


ሴቶች ፖለቲካዊ ምርጫዎች ላይ ትርጉም ባለው ሁኔታ እንዲወከሉ ማድረግ ያስፈልጋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:13 0:00

ባለፉት ሰላሳ ዓመታት በኢትዮጵያ የሴቶችን የፖለቲካ ተሳትፎ ለማሳደግ የሕግና ፖሊሲ ማዕቀፎችእንዲኖሩ ከማዘጋጀት ጀምሮ የተሻለ ሥራ ቢከናወንም መብቶቻቸውን በተሟላ መልኩ የሚያረጋግጡሥራዎች ግን ገና ብዙ እንደሚቀራቸው በኢትዮጵጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የሴቶችና ሕፃናትመብቶች ጉዳይ ከፍተኛ አማካሪ ዜናዊ ታደሰ ገለፁ።

XS
SM
MD
LG