በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማስተር ካርድና የ10 ሚሊዮን ኢትዮጵያውን ወጣቶች የሥራ ፕሮጀክት


ማስተር ካርድና የ10 ሚሊዮን ኢትዮጵያውን ወጣቶች የሥራ ፕሮጀክት
please wait

No media source currently available

0:00 0:27:45 0:00

ወጧቷ ትሰራለች የሚለው የማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ፕሮጀክት እኤአ በ2030 10 ሚሊዮን ወጣት ኢትዮጵያውያን ሥራ ለማስያዝ አልሞ በመስራት ላይ መሆኑን ይገልጻል፡፡ በ300 ሚሊዮን ዶላር የመነሻ በጀት በመመደብ የተነሳው ዓለም አቀፉ ግብረ ሰናይ ድርጅት፣ በተለያዩ የሙያ መስኮች የሰለጠኑ ወጣቶችን ክህሎት በማሳደግ ለሥራ ቅጥር ዝግጁ ያደርጋል፡፡

XS
SM
MD
LG