በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የመቀሌ ሕዝብ ከራሱ በላይ ነው የተንከባከበን” - የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች


“የመቀሌ ሕዝብ ከራሱ በላይ ነው የተንከባከበን” - የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:51 0:00

በትግራይ ክልል በመቀሌ ከተማ ከ40 ቀናት ተቋርጦ የነበረው የስልክ አገልግሎት ከሠራ በኋላ በጭንቀት ውስጥ የነበሩ ቤተሰቦች እርስ በእርሳቸው ለመደማመጥ ችለዋል። ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ አዲስ አበባ የገባ ናትናኤል አስቻለው የተባለ ተማሪና አሁን በመቀሌ ዩኒቨርስቲ አሪድ ግቢ የምትገኝ ሎዛ መስፍን የተባለች ሌላ ተማሪ በስልክ አነጋግረናል።

XS
SM
MD
LG