No media source currently available
የትግራይ ብልፅግና ፓርቲን ጨምሮ በአገር እና በክልል ደረጃ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲ አባላትየተካተቱበት የጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ተቋቁሞ ሥራ መጀመሩን የትግራይ ክልል ብልፅግና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ነብዩ ስሁል ሚካኤል ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።