በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ሁኔታ በሱዳን

.
.

በትግራይ ክልል ሃይል እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኃላ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች መጠጊያ ያደረጓት ሱዳንን ነው። ለመሆኑ ስደተኞቹ በሱዳን ያሉበት ሁኔታ ምን ይመስላል?

ሀብታሙ ስዩም ሱዳን ውስጥ የምትገኘውን የቪኦኤ የስደተኞች ጉዳይ ዘጋቢ ሄይዘር መርዶክን በስልክ አግኝቶ ጠይቋታል። በመቀጠል ይሰማል።

This item is part of
XS
SM
MD
LG