No media source currently available
በትግራይ ክልል ሃይል እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኃላ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች መጠጊያ ያደረጓት ሱዳንን ነው። ለመሆኑ ስደተኞቹ በሱዳን ያሉበት ሁኔታ ምን ይመስላል?ሀብታሙ ስዩም ሱዳን ውስጥ የምትገኘውን የቪኦኤ የስደተኞች ጉዳይ ዘጋቢ ሄይዘር መርዶክን በስልክ አግኝቶ ጠይቋታል። በመቀጠል ይሰማል።