በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያዊያን ወጣቶችን ለማንቃት ያለመው “ቅን ቡድን”


.
.

“ቅን ቡድን” ፣ በ5 ግለሰቦች ትብብር የተቋቋመ ፣ በተለያዩ የኢትዮጵያ ስፍራዎች የሚኖሩ ወጣቶች ዝንባሌዎቻቸውን ተከትለው ለስኬት የሚበቁባቸውን አነቃቂ ስልጠናዎች የሚሰጥ ተቋም ነው።

ከተለያዩ ሙያዎች በተውጣጡ አሰልጣኞች አማካኝነት ካለክፍያ ከተለያዩ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ወጣቶችን እያገዘ የሚገኘው ቡድን በቅርቡ ደግሞ በአዲስ አበባ ወጣቶችን የግል ስብዕና ግንባታ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።“ቅን ቡድን” ወጣቶች በክፍያ ስልጠናዎችን የሚያገኙበት መርሐ-ግብርም ዘርግቷል።

በቡድኑ እንቅስቃሴ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ሀብታሙ ስዩም የቅን ቡድን አባል ከሆነው ነጻነት ዘነበ ጋር በማህበራዊ አውታር በኩል ተወያይቷል። መልካም ቆይታ።

XS
SM
MD
LG