በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጡት ካንሰር


የጡት ካንሰር
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:46 0:00

የጡት ካንሰር ከሴቶች የጤና ችግር መሃከል በቀዳሚነት ይጠቀሳል፡፡ የጡት ካንሰር ምልክቶች በጡት ውስጥ ያሉ መጓጎሎች እብጠቶችን እና የጡት ቀለም መቀየርን ያካትታሉ፡፡ የጡት ካንሰር በጊዜ ከታወቀ የተሻለ የመኖር ዕድል እንዳለው በመግለጽ ሴቶች ሁሉ ቢያንስ በወር አንዴ ጡታቸውን መፈተሽ እንዳለባቸው የህክምና ባለሞያዎች ያሳስባሉ፡፡ የጡት ካንሰርን በተመለከት ማወቅ ያለብን ነገሮች ምንድናቸው የሚለውን የተመለከቱ ዘገባዎች ይዘናል፡፡

XS
SM
MD
LG