No media source currently available
የኢትዮጵያን የመከላከያ ሠራዊት ለማክበር የተዘጋጀ ሥነ ሥርዓት ትናንት የሃገሪቱ ፕሬዚዳንትና የጦር ሃይሎቹ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም በተገኙበት ትናንት ምሽት አዲስ አበባ ላይ ተካሂዷል።