በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአንድ የስደተኛ ጣቢያ ውስጥ ብቻ 158 የሚሆኑ ከወላጆቻቸው ጋር የተጠፋፉ ሕጻናት አሉ


በአንድ የስደተኛ ጣቢያ ውስጥ ብቻ 158 የሚሆኑ ከወላጆቻቸው ጋር የተጠፋፉ ሕጻናት አሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:46 0:00

አንድ መቶ ሃምሳ ስምንት የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ሕጻናት ከወላጅ እና ከቅርብ ዘምዶቻቸው ተንጥለው በሱዳን ኡም ራክባ የስደተኞች ጣቢያ ውስጥ ለጥቃት እና ጉልበት ብዝበዛ ተጋላጭ በሆነ ሁኔታ ወስጥ መኖራቸውን ሴፍ ዘ ችልድረን አስታወቀ፡፡ ኤደን ገረመው በሱዳን የሴቭ ዘ ችልድረን ዳይሬክተር አርሻድ ማሊክን አነጋግራ ተከታዩን አሰናድታለች፡፡

XS
SM
MD
LG