No media source currently available
በሀገር ክህደት ወንጀል የተጠረጠሩ ጄነራሎች እና ሌሎች የጦር መኮንኖች ቤት በተካሄደ ዘመቻና ብርበራ በግለሰቦች እጅ መያዝ የሌለባቸው የጦር መሳሪያዎች መያዛቸውን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።