No media source currently available
በዚህ ሳምንት ኑሮ በጤንነት በዚምባብዌ በተፈጠረ የውሃ እጥረት ሳቢያ ሰዎች ከመቃብር ቦታ ውሃ ለመቅዳት መገደዳቸው ፤ የከተማ የውሃ ፍሳሽን በማጥናት የኮቪድ 19 ስርጭት መጠን ከመጨምሩ በፊት ማወቅ እንደሚቻል የሚያሳዩ እና ሌሎች ጤና ነክ የቴክኖሎጂ ዘገባዎች ይዟል፡፡