በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ጥበብ ለሃገር ክብር የአርቲስቶች ስብስብ በግጭቱ ለተጎዱ ወገኖች የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር አዘጋጀ"


"ጥበብ ለሃገር ክብር የአርቲስቶች ስብስብ በግጭቱ ለተጎዱ ወገኖች የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር አዘጋጀ"
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:01 0:00

ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች፣ የመገናኛ ብዙሃን ባለሞያዎች እና ተጽእኖ ፈጣሪ ሰዎች ጥበብ ለሃገር ክብር በሚል ስያሜ በሃገሪቱ እየተካሄዱ ላሉ ለውጦች የተደራጀ አበርክቶት ለማድረግ መንቀሳቀሳቸውን አስታውቀዋል፡፡ አርቲስቶቹ በነገው ዕለትም በግጭቱ የተጎዱ ወገኖችን ለመርዳት ለአንድ ቀን የሚውል 'የሃገር ልጅ የማር እጅ' የተሰኘ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር አሰናድተዋል፡፡

XS
SM
MD
LG