No media source currently available
በዚህ ሳምንት፣ ወደ ካርቱም የተመለሱ አንዳንድ የሱዳን አማጽያን መሪዎች፣ ከመንግስት ጋር ያደረጉትን አዲሱን የእርቅ ስምምነት በጥሩ መንፈሰ ተግባራዊ ለማድረግ ቁርጠኝነት ያላቸው መሆኑን ተናግረዋል፡፡