በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደስታና ጤና


ደስታና ጤና
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:40 0:00

ተመራማሪዎችም ደስተኝነት የበሽታ መከላከል አቅምን በማዳበር፣ የልብ እና የደም ዝውውርን በማሻሻል፣ እረጅም እድሜ ለመኖር ያግዛል ይላሉ፡፡ ስለዚህም ደስታ ለጤናችን አስፈላጊ ነገር ነው፡፡ ስለደስታ እና ጤና ያጠናቀርነውን ትመለከቱ ዘንድ ተጋብዛችኋል፡፡ እናንተስ ደስታ የሚሰጣቹ ነገር ምንድነው? አጋሩን፡፡

XS
SM
MD
LG