በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማህበራዊ ሚዲያዎች ለፈጣን እና ሚዛናዊ መረጃ ፦ ቆይታ ከጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ ጋር


ማህበራዊ ሚዲያዎች ለፈጣን እና ሚዛናዊ መረጃ ፦ ቆይታ ከጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:50 0:00

ማኅበራዊ ሚዲያን ለበጎ ተግባር ያዋሉት ግለሰቦች ከሰሞኑ በባህርዳር ከተማ እውቅና ተሰጥቷቸዋል ። "ትኩረት ለጤና፣ ትኩረት ለጣና" በሚል መሪ ሃሳብ በተካሄደው አራተኛው የጣና ማኀበራዊ ሚዲያ ሽልማት ነው እውቅና የተሰጣቸው። በወቅታዊ ፈጣን እና ሚዛናዊ ዘርፍ ተሸላሚ ከሆነው ጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ ጋር አስቴር ምስጋናው ቆይታ አድርጋለች ።

XS
SM
MD
LG