በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኬንያ ት/ቤቶች ሊከፈቱ ነው


የኬንያ ት/ቤቶች ሊከፈቱ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:12 0:00

በታህሳስ 26 በመላው ኬንያ ያሉ ሁሉም ትምህርት ቤቶች ይከፈታሉ። ኬንያ በሚመጣዉ ታህሳስ 26 በሀገሩ ያሉ ሁሉም ተማሪ ቤቶች እንዲከፈቱ ዝግጅት ማድረጓን አስታወቀች። የሀገሪቱ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔዉ የሀገሩ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ባስቀመጡት አቅጣጫ መሆኑን ገልጸዋል። በሌላ በኩል የኮቪድ-19 ወረርሺኝ በኬንያ አሁንም በአሳሳቢ ደረጃ እየጨመረ መሆኑን መንግሥት አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG