የአምነስቲ ሪፖርት በማይካድራ ጭፍጨፋ
ማይካድራ ውስጥ በመቶዎች ሲቪሎች ላይ ጭፍጨፋ ለመካሄዱ ማስረጃ እንዳለው አምነስቲ አስታወቀ።ድርጊቱ በትግራይ የፀጥታ ኃይሎች ስለመፈፀሙ መረጃዎች ያመለክታሉ ሲል ያነጋገራቸውን እማኞች ቃል ጠቅሶ በሪፖርቱ ላይ አስፍሯል።የትግራይ ክልል በትግራይ ሕዝብ ላይ የተጀመረው ከባድ የዘር ማጥፋት ወረራን ለመቀጠል ሆን ተብሎ የተሰራጨ የሐሰት ዜና ነው ብሎታል። በአካባቢው የነበረ የህወሃት ልዩ ሃይልና ሚሊሻ የፈጸመው ጅምላ ጭፍጨፋ ነው ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል:
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 18, 2021የኢዜማ የምረጡኝ ቅስቀሳ በደሴ
-
ሜይ 17, 2021የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ ንግግር እየተካሄደ ነው
-
ሜይ 17, 2021የኦነግ አመራር አባላት በነፃ እንዲለቀቁ ፍ/ቤት ወሰነ
-
ሜይ 17, 2021ኢትዮጵያ ያስመረቀችው የሳተላይት መቀበያ ፋይዳው ምንድነው?