No media source currently available
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በመከላከያ ሰራዊት እና ትግራይ ክልል ሃይሎች መካከል ጦርነት በሚደረግባቸው ቦታዎች ሰብአዊ ድጋፍ ለማድረግ በሚጥርበት ይጠቀምባቸው የነበሩ መኪኖች በጥይት መመታታቸውን አስታወቀ።