በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ በመራጮች ዕይታ


የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ በመራጮች ዕይታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:27 0:00

አሜሪካዊያን ማክሰኞ ኖቬምበር 3.2020 ቀጣዩን ፕሬዚደንት ሲመርጡ ውለዋል። ወደ 100 ሚሊየን የሚጠጋው መራጭ በቅድመ ምርጫ ሂደቱ በኩል ድምጹን የሰጠ ቢሆንም ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በማቅናት ድምጻቸውን የሰጡም ነበሩ። ዘጋቢያችን ሀብታሙ ስዩም በቨርጂኒያ ግዛት በሚገኝ አንድ ምርጫ ጣቢያ ተገኝቶ ሂደቱን ተከታተሏል።በተለያዩ ግዛቶች ውስጥ ከነበሩ ትውልደ -ኢትዮጵያዊያን መራጮችም ጋር ተጨዋውቷል።በመቀጠል ይሰማል።

XS
SM
MD
LG