በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መንግስት በጥፋት ሃይሎች ላይ እርምጃ እንዲወስድ እና መከላከያ ማብራሪያ እንዲሰጥ ጠየቀ፡፡


ምክር ቤቱ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞነ ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ቃንቃ ቀበሌ የአማራ ብሄርን ለይቶ የተፈጸመውን የጅምላ ጭፍጨፋ እና አሰቃቂ ግድያ አስመልክቶ መግለጫ ያወጣ ሲሆን፤ የሕዝብ ተወካዮቹ በእለቱ የተያዙ አጀንዳዎችን በመተው በዚህ ጉዳይ ላይ በሰፊው ለመወያየት ጥያቄ በማቅረባቸው እና ጥያቄያቸው ተቀባይነት በማግኘቱ ውይይት አድርገዋል፡፡

XS
SM
MD
LG