በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፕ/ት ትራምፕን ንግግር የተቃወሙ ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ


.
.

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ ያደረጉትን ንግግር በመቃወም ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ -ኢትዮጵያዊያን ከፕሬዚደንቱ መኖሪያ ስፍራ "ዋይት ኃውስ " ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል።

የፕሬዚደንቱ ንግግር የሁለቱን ሀገራት የቆየ ወዳጅነት የሚሸክር እና ተገቢነት የሌለው ነው ሲሉም ተችተዋል።

ሙሉ ዘገባውን ያዳምጡ፦

XS
SM
MD
LG