No media source currently available
በአፋር ክልል ገዳማይቱ በተባለች ወረዳ በመስክ ሥራ ላይ የነበሩ ሁለት የትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞች ባልታወቁ ሰዎች መገደላቸውን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አስታወቀ።