No media source currently available
በአሁን ወቅት የመረጃ ደህንነት ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ጋዜጠኞች፣ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት፣ እንዲሁም የሰብዓዊ መብት ታጋዮች በተለያዩ ወቅቶች የማኅበራዊ ድረገጾቻቸው እየተጠለፉ ብር የሚጠይቅበት እና አግባብነት የሌላቸው ምስሎች እና ጽሁፎች የሚወጡበት አጋጣሚ እየጨመረ ነው፡፡ አጥናፉ ብርሃኔተቋማት እና ግለሰቦች ዲጂታል ድህንነታቸውን ለማስጥበቅ ሊወስዷቸው ስለሚገቡ ጥንቃቄዎች ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡