በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፈተናን ወደ መልካም የህይወት ትምህርት የቀየረው “ዳዊት ድሪምስ”


.
.

ከ9 ዓመታት በፊት ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣቱ በፊት ዳዊት ድሪምስ በኤርትራ እና በእንግሊዝ ሀገር ኖሯል። የተሻለ ህይወት ሊመሰረትባት የመረጣት ኢትዮጵያ በፈተና ተቀብላዋለች። የጀመረው የንግድ ስራ ክስረት፣ የሰነቀው ተስፋ ምክነት የገጠመው ብዙም ሳይቆይ ነበር። ሆኖም የገጠሙትን ፈተናዎች የኃላ የኃላ በዘዴ በማለፍ ለማንሰራራት ችሏል።

ዛሬ ዳዊት ከህይወት ውጣወረድ የተማረውን ለበርካታ ወጣቶች በማጋራት የተሻለ የህይወት ግብ እንዲኖራቸው የሚያግዝ ሰው ሆኗል። በመጽሃፍ እና በምስሎች ከሚያቀርባቸው አነቃቂ ሀሳቦች በተጨማሪ የክህሎት ስልጠናዎችን ይሰጣል።ከ1 ሚሊየን በላይ ወጣቶች የሙያ ክፍሎት ትምህርቶች እንዲደርሳቸው እንዳደረገም ይናገራል። ከሀብታሙ ስዩም ጋር ቆይታ ያደረገውን አጭር ቆይታ ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG