ነቀምቴ ከተማ ውስጥ ሁለት ሰዎች ተገደሉ


ነቀምቴ ከተማ ውስጥ ሁለት ሰዎች ተገደሉ

No media source currently available

በነቀምቴ ከተማ ሁለት የመንግሥት ፀጥታ አስከባሪዎች ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸውን የከተማው ኮሙዩኒኬሽንስ ፅህፈት ቤት አስታወቀ።

XS
SM
MD
LG