"በሰባት ወር ጊዜ ውስጥ ከ 5 ሚሊየን ብር በላይ እርዳታ መለገስ የቻለው የኢንስታግራም ገጽ" የእምቧ ቤተሰብ
የእምቧ ቤተሰብ ባለፉት 7 ወራት ውስጥ የተለያዩ ታዋቂ ግለሰቦችን በመጋበዝ እምቧ ማለት፣ መደነስ፣ ጥሬ ሽንኩርት መብላት የመሳሰሉ አዝናኝ እና አስቂኝ የሆኑ ፈተናዎችን በመፈተን ውርርድ እየተወራረዱ ገቢ ያሰባስባሉ፡፡ ገንዘቡም ተሰባስቦ ለተለያዩ ጉዳዮች እና ችግሮች መፍትሄ እንዲሆን ይደረጋል፡፡ በገጹ ገቢ ከተሰባሰበላቸው ግለሰቦች መሃከል አንዷ የሆነችውን መቅደስ ወ/ሚካኤል እና የቡድኑን መስራች ያሬድ ነጋሽ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርገው ነበር፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 13, 2022
በትግራይ ሰዎች በረሃብ ሲሰደዱ ህፃናት ተትተዋል
-
ሜይ 11, 2022
የኢትዮጵያ ሚዲያ ተጨማሪ ፈተናዎች
-
ሜይ 06, 2022
ድንኳን ውስጥ በመማር ላይ የሚገኙ ተፈናቃይ ተማሪዎች
-
ኤፕሪል 27, 2022
የኮንሶና ደራሼ ግጭት እና የታገቱት አገር ጎብኝዎች