በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የሙዚቃ ቀለሜን በመፈለግ ላይ ነኝ" የኢትዮጵያ ልጅ


"የሙዚቃ ቀለሜን በመፈለግ ላይ ነኝ" የኢትዮጵያ ልጅ
please wait

No media source currently available

0:00 0:29:59 0:00

እንደገና ሙሉ የኢትዮጵያ ልጅ ወይም ኢትዮጵያን ሪከርድስ በመባል ይታወቃል፡፡ በኢትዮጵያ እምብዛም ባልተለመደ የኤሌትሮኒክ የሙከራ ሙዚቃ (ኤክስፔሪመንታል) ዘርፍ ውስጥ የራሱን አሻራ እያኖረ ይገኛል፡፡ ስራዎቹ ለኢትዮጵያውያን በነጻ በራሱ የቴሌግራም ገጽ ላይ የሚሰሙ ሲሆን በአይክላውድ እና በድረገጽ የሸክላ ሽያጭ ደግሞ ለዓለም ገበያ ቀርበዋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህም እንደገና ኢንዲጎጎ የተሰኘ የድረገጽ የባለሞያዎች ገቢ ማሰባሰቢያ ከፍቷል፡፡

XS
SM
MD
LG