በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

« እንደ መንግስት ነው እየተንቀሳቀስን ያለነው»-ጥቂት ስለ “እኛ ለእኛ ”የስደት ማህበር


« እንደ መንግስት ነው እየተንቀሳቀስን ያለነው»-ጥቂት ስለ “እኛ ለእኛ ”የስደት ማህበር
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:58 0:00

እኤአ በ2018 ዓ.ም የሊባኖስ የስራ ሚኒስቴር ይፋ ያደረገው ሰነድ እንደሚያሳየው በሀገሪቱ በስራ ላይ ከተሰማሩ የውጭ ሀገር ሰዎች ሁሉ የኢትዮጵያዊያን ቁጥር ይልቃል።የሀገሪቱ ህግ በሚፈቅደው መንገድ ታውቀው የሚሰሩ ኢትዮጵያዊያን ቁጥር ከ150ሺ እንደሚበልጥም ያሳያል።

XS
SM
MD
LG