በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እሬቻ በቢሾፍቱ


እሬቻ በቢሾፍቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:24 0:00

በየዓመቱ በቢሾፍቱ የሚከበረው የእሬቻ በዓል በኮሮና ቫይረስ ምክኒያት የመግቢያ ካርድ በያዙ ጥቂት ሰዎች ተከበረ። የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በዓሉ በሰላም መጠናቀቁን አስታውቆ፤ የጥሪ ካድር የያዙ ተሳታፊዎች ብቻ እንዲታደሙበት የተደረገው “ለዜጎች ደህንነት ሲባል ነው” ብሏል። (የቪዲዮ ዘገባውን ይመልከቱ)

XS
SM
MD
LG