No media source currently available
በሃይማኖታዊና ሕዝባዊ በዓላት ላይ የሽብር ጥቃት ለመፈጸምየተዘጋጀ የጦር መሳሪያና በድርጊቱ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥርስር ዋሉ። በድርጊቱ የተጠረጠሩት ግለሰቦች ከእነ መሳሪያቸውየተያዙት ደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ ላይ ነው ተብሏል፡፡“ሕወሓት እንዲህ በወረደ ተግባር አይሳተፍም” - የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል