በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ” - የሚል ክልል ሊቋቋም ነው ተብሏል


Ethiopia Map
Ethiopia Map

የደቡብ ምዕራብ ዞኖችና ኮንታ ልዩ ወረዳ «ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በሚል» በጋራ አዲስ ክልል ለመመስረት በምክር ቤቶታቸው ወሰኑ።

ውሳኔውን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ማንነት ቋሚ ኮሚቴ ማስገባታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ በስልክ ገልፀዋል። በዞኖቹ ከሚነገረው ውጭ በፌዴራል መንግሥትም ሆነ በፌሬዴሽን ምክር ቤት ስለ አደረጃጀቱ የተባለ ነገር ግን የለም።

(ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

“ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ” - የሚል ክልል ሊቋቋም ነው ተብሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:35 0:00


XS
SM
MD
LG