No media source currently available
ከፍተኛ የሀኪሞች እጥረት ካሉባቸው ሀገሮች አንዷ በሆነችው ኢትዮጵያ የህክምና ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ሀኪሞች ተመርቀው ሥራ ማግኘት እንዳልቻሉና አንዳንዶቹም ተስፋ ቆርጠው ሥራ ለመቀየር መገደዳቸውን እየገለፁ ይገኛሉ።