በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል ዘንድሮ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ስዎች ተፈናቀሉ


በአማራ ክልል ዘንድሮ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ስዎች ተፈናቀሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:42 0:00

ዘንድሮ የጣለው ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ከ22 ሺህ በላይ ሰዎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸውን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ። በጣና ዙሪያ ያሉ የጎርፍ ሰለባዎችም መንግሥት የሰብዓዊ ድጋፍ አላደረገልንም እያሉ ነው። የአማራ ክልል መንግሥት በበኩሉ ከአሰራር ክፍተት ካልሆነ በስተቀር አስፈላጊው ድጋፍ ወደ የአካባቢዎች ተልኳል ብላል።

XS
SM
MD
LG