በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“አረንጓዴ ሀሳቦች“ -ስነምህዳርን የተመለከቱ መረጃዎችን አቀባዩ አውታር


.
.

‘አረንጓዴ ሀሳቦች’ የስነምህዳር ባለሙያ በሆኑት አቶ ስሜነህ አድማሱ እና አቶ ሰለሞን ወርቁ የተመሰረተ-የአካባቢ ጥበቃ እና ተፈጥሮን የሚመለከቱ መረጃዎችን የሚያቀብል አውታር ነው።

ከዚህ በተጨማሪም ወጣቶች የኢትዮጵያን የተለያዩ ጥብቅ የተፈጥሮ ገጸበረከቶች እንዲጎበኙ የጋራ ጉዞዎችን ያሰናዳል።

ስለ አውታሩ የበለጠ ለማወቅ ሀብታሙ ስዩም ከአቶ ስሜነህ አድማሱ ጋር ያደረገውን አጭር ቆይታ ያዳምጡ።

“አረንጓዴ ሀሳቦች“ -ስነምህዳርን የተመለከቱ መረጃዎችን አቀባዩ አውታር
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:54 0:00


XS
SM
MD
LG