በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጥቂት ስለ አዲስ አበባ የጎዳና ላይ ሰዓሊያን


.
.

የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ፣ አዲስ አበባ ላይ ውበት ለመጨመር የወጠኑ ወጣቶች እንቅስቃሴ ከጀመሩ ሰነባብተዋል። ለወትሮው በማስታወቂያ ወረቀቶች ውበታቸውን አጥተው የነበሩ የመንገድ ዳር ግንብ እና ግድግዳዎችን በውብ የስዕል ስራዎች አስጊጠዋል፣ ተስፋቸውን እና ህልማቸውን ለተመልካች አቅርበዋል፥

አሁን ላይ ደግሞ ከደጋፊ ተቋማት ጋር በተባበር ወጣቶቹ -የጎዳና ላይ ስዕሎችን በመጠቀም የተለያዩ ማህበራዊ መልዕክቶችን በአዲስ መልክ እያስተላለፉ ነው። የቡድናቸው ስም አዲስ የጎዳና (አደባባይ) ጥበብ ይሰኛል። የቡድኑ አጋር መስራች ሰለሞን ክፍሌ የቡድኑን አጀማመር እና ህልም አጋርቶናል።

ጥቂት ስለ አዲስ አበባ የጎዳና ሰዓሊያን
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:00 0:00


XS
SM
MD
LG