በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"በማሕበራዊ ሚዲያ ላይ የሚደረግ መዘላለፍ ወጣቶችን ወደ ጭንቀት እና እራስን ማጥፋት እየገፋፋ ነው"- ዛሃራ ለገሰ


"በማሕበራዊ ሚዲያ ላይ የሚደረግ መዘላለፍ ወጣቶችን ወደ ጭንቀት እና እራስን ማጥፋት እየገፋፋ ነው"- ዛሃራ ለገሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:31:09 0:00

ዛሃራ ለገሰ የስነ ልቦና ባለሞያ እና የአስክ ዛሃራ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጽ መስራች ናት፡፡ አዲስ አበባ ውስጥ በሚታተመው እና በነጻ በሚከፋፈለው የዋትስ አፕ መጽሄት ላይም አምደኛ ነበረች፡፡ ባለፉት ጥቂት የማይባሉ ዓመታት በሙያዋ ብዙዎችን አገልግላለች፡፡ ዛሃራ ከኮቪድ 19 ወርርሽኝ ወዲህ በወር አንዴ ወጣቶችን እየጋበዘች በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ የምክር እና የውይይት አገልግሎት እየሰጠች ትገኛለች፡፡

XS
SM
MD
LG