በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያዊቷ እድሜያቸው ከ30 በታች ሆነው በአፍሪካ ሕዋ ላይ ተጽዕኖ እየፈጠሩ ያሉ ምርጥ 10 ዝርዝር ውስጥ ገባች


ኢትዮጵያዊቷ እድሜያቸው ከ30 በታች ሆነው በአፍሪካ ሕዋ ላይ ተጽዕኖ እየፈጠሩ ያሉ ምርጥ 10 ዝርዝር ውስጥ ገባች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:48 0:00

ሊዲያ ረዘነ በቱርክ እና በቻይና የሕዋ ምሕንድስና እንዲሁም በማላዊ የቴክኖሎጂ ማዕከል ውስጥ የሰው አልባ በራሪ ድሮን መግጠም ስልጠና ለ 3 ወራት ወስዳለች:: በቅርቡም የአፍሪካን የሕዋ ሳይንስ መረጃ መተንተኛ ድረ ገጽ እድሜያቸው ከ 30 ዓመት በታች የሆኑ እና በአፍሪካ ሕዋ ላይ ተጽእኖ እያሳደሩ ካሉ ምርጥ አስሮች ውስጥ አካቷታል፡፡ ኤደን ገረመው ተከታዩን አሰናድታለች፡፡

XS
SM
MD
LG