የትግራይ ህዝብ ትግል በህወሐት ተጠልፏል ሲል “ፈንቅል ትግራይ ’’ ወቀሰ


የትግራይ ህዝብ ትግል በህወሐት   ተጠልፏል ሲል “ፈንቅል ትግራይ ’’ ወቀሰ

No media source currently available

የትግራይ ህዝብ ያቀረባቸው ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ እንዲመለሱ የተደረገው ጥረት ውጤታማ ባለመሆኑ ፣በክልሉ የሚገኘውን የህወሐት ዓመራር በተለያዩ የትግል ስልቶች ለመለወጥ ያለመ የወጣቶች እንቅስቃሴ ጥረት እያደረገ መሆኑን የእንቅስቃሴው ሊቀመንበር ለአሜሪካ ድምጽ አስታወቁ።

XS
SM
MD
LG