የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን መግለጫ በኦሮምያ ጉዳይ
ሰሞኑን በተለያዩ የኦሮምያ አካባቢዎች የተደረገውን ተቃውሞ ሰልፍ ተከትሎ የመንግሥት የፀጥታ አካላት የወሰዱት እርምጃ ከኃይል በላይ እና አግባብ ያልሆነ ነው ሲል የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለፀ። የኦሮምያ ፀጥታ አስተዳደር በበኩሉ ለእርምጃው አስገዳጅ ሁኔታዎች የነበሩ ቢሆንም ሊመረመሩ የሚገቡ ነገሮች ይኖራሉ ብሏል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025የባለ ሥልጣናት መፈታት ለደቡብ ሱዳን ውጥረት መርገብ ቁልፍ ጉዳይ ነው ተባለ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን ወቀሰ
-
ማርች 14, 2025አይኤምኤፍ እና ኢትዮጵያ በዋጋ ግሽበት ትንበያ ተለያዩ
-
ማርች 13, 2025የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሦስት አባላቱ መታሰራቸውን አስታወቀ
-
ማርች 12, 2025የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ
-
ማርች 12, 2025በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ያገለገሉ 800 ሠራተኞች መታዳቸውን ገለጹ