በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮምያ የአዋሽ ወንዝ ሙላት ባስከተለው ጎርፍ ጉዳት ደረሰ


በኦሮምያ የአዋሽ ወንዝ ሙላት ባስከተለው ጎርፍ ጉዳት ደረሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:07 0:00

የአዋሽ ወንዝ ሙላት በኦሮምያ ክልል አምስት ዞኖች ውስጥ ከአስር ሺህ (10,000) ሔክታር በላይ ሰዎች ላይ ጉዳት ማድረሱን የኦሮምያ አደጋ መከላከል እና ዝግጁነት ኮሚሽን አስታወቀ። በጎርፍ መጥለቅለቁ ከአንድ መቶ ስልሳ በላይ በአዝእርት የተሸፈነ የእርሻ ማሳ ማውደሙም ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG