በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የክልልነት ጥያቄን ለመመለስ ወጥ አሰራር ያስፈልጋል ተባለ


የክልልነት ጥያቄን ለመመለስ ወጥ አሰራር ያስፈልጋል ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:17 0:00

ከደቡብ ክልል የሚቀርቡ የክልልነት ጥያቄዎች እልባት እንዲያገኙ ክልሉን እየመራ ያለው ብልፅግና ፓርቲ በወጥ ዕቅድ መመራት፣ ከህዝብ ጋር ነፃ ውይይት ማድረግና ህዝቡን አሳምኖ የሚመራ አመራር ማዋቀር እንደሚገባው ምሁራን መክረዋል።የክልል አደረጃጀት ጉዳዮችን የፌዴሬሽን ምክር ቤት እያጠና መሆኑን የፌዴሬሽ አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራሃ መግለጣቸው ተዘግቧል።

XS
SM
MD
LG