No media source currently available
ኮሮናቫይረስ በኦሮምያ ክልል በተለይም በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን እየተስፋፋ መሆኑን የኦሮምያ ጤና ቢሮ ገልጿል። በክልሉ ውስጥ ቁጥራቸው ከመቶ ያላነሰ እሥረኞ ለቫይረሱ መጋለጣቸውን የክልሉ የጤና ቢሮ ለቪኦኤ አስታውቋል።