በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የማይክ ፔንስ ክንዋኔዎች


የማይክ ፔንስ ክንዋኔዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:02 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚደንት ማይክ ፔንስ የትረምፕ አስተዳደር ባስጨነቁ ፈተናዎች ሁሉ አብረው ፀንተው በመቆም ተጋፍጠው አሳልፈዋል፤ የተወካዮች ምክር ቤቱ በፕሬዚደንቱ ላይ የክስ ምርመራ ባካሄደባቸው ወቅት ከጎናቸው ቆመዋል፤ፕሬዚደንቱ በወሰዷቸው በርካታ የካቢኔ ለውጦችም ላይ እንዲሁ። በዓለም አቀፍ ጉዳዮች በዋይት ሃውስ ልዑክነት ሠርተዋል፤ ባሁኑ ጊዜ ደግሞ የኮቪድ አስራ ዘጠኝ ግብረ ኃይሉን እየመሩ ናቸው።

XS
SM
MD
LG